Discover millions of ebooks, audiobooks, and so much more with a free trial

Only $11.99/month after trial. Cancel anytime.

አስመሳዮቹ
አስመሳዮቹ
አስመሳዮቹ
Ebook130 pages58 minutes

አስመሳዮቹ

Rating: 3 out of 5 stars

3/5

()

Read preview

About this ebook

አብያተ ክርስቲያናት ፍጹም ታማኝ ወዳለመሆን ደረጃ በሚደርሱ ፍጹም አስመሳዮች ተሞልታለች፡፡ ሁል ጊዜም የሰይጣን ዋንኞቹ ቁልፎች ማሳት እና ማስመሰል ናቸው፡፡ አስመሳይ ከሚያደርገው የማስመሰል ጭንብል በስተጀርባ አልፎ ማይት የማይችል መሪ፣ አለማየት ካለመቻሉ የተነሳ ይሰቃያል፡፡ ማስፈራራት፣ መላመድ፣ ግራ መጋባት አገልጋዮችን የሚዋጉ ክፉ መናፍስት ናቸው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ፣ ሰዎች ምን እየተዋጋቸው እንዳለ እንኳን አያውቁም፡፡ ይህ መጽሐፍ ይህንን ለይተህ እንድታውቅና ከውስጥ ያሉትን ጠላቶችህን እንድትዋጋ ይረዳሃል፡፡

Languageአማርኛ
Release dateJul 27, 2016
ISBN9781613954614
አስመሳዮቹ
Author

Dag Heward-Mills

Bishop Dag Heward-Mills is a medical doctor by profession and the founder of the United Denominations Originating from the Lighthouse Group of Churches (UD-OLGC). The UD-OLGC comprises over three thousand churches pastored by seasoned ministers, groomed and trained in-house. Bishop Dag Heward-Mills oversees this charismatic group of denominations, which operates in over 90 different countries in Africa, Asia, Europe, the Caribbean, Australia, and North and South America. With a ministry spanning over thirty years, Dag Heward-Mills has authored several books with bestsellers including ‘The Art of Leadership’, ‘Loyalty and Disloyalty’, and ‘The Mega Church’. He is considered to be the largest publishing author in Africa, having had his books translated into over 52 languages with more than 40 million copies in print.

Related to አስመሳዮቹ

Related ebooks

Reviews for አስመሳዮቹ

Rating: 3 out of 5 stars
3/5

1 rating0 reviews

What did you think?

Tap to rate

Review must be at least 10 words

    Book preview

    አስመሳዮቹ - Dag Heward-Mills

    ምዕራፍ 1

    የአስመሳይ ሰው መንፈስ

    1. አስመሳይ ሰው የቲያትረኛ መንፈስ ያነገበ ነው

    2. አስመሳይ ሰው ውሸተኛና የተሸፈነ ባህሪ ያለው ነው

    3. አስመሳይ ሰው የግብዞችንና ታማኝያልሆነ መንፈስ ያነገበ ነው

    4. አስመሳይ ሰው የሰላዮችን እና ዘመናዊ የሆኑ የደህንነት ሰዎችን መንፈስ ያነገበ ነው

    5. አስመሳይ ሰው የወላዋይ እና የአጭበርባሪ መንፈስ ያነገበ ነው

    6. አስመሳይ ሰው ጥፋት የሚያመጣን ነገር ተሸክሞ የሚዞር ነው። አስመሳይ ሰውበአጠገብህ ካለ ለመቃብር የቀረበ አደጋ ውጥ ነህ።

    7. አስመሳይ ሰው ያነገበው የነፍሰ-ገዳይ መንፈስ ነው ምክንያቱም ሁሉም አስመሳዮችአጥፊዎችና ነፍሰ-ገዳዮች ናቸው።

    በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቀነደኛ አስመሳዮች

    1. ደሊላ አስመሳይ ነበረች። ሳምሶንን እንደወደደችው አስመስላ ነበር። ተቃውማው ነበር፤በጉልበቶቿ ስር እስኪወድቅ ድረስ እንዲዝናና አድርጋዋለች። በመጨረሻም የተገለጠውውሸታም፣ አታላይና ነፍሰ-ገዳይ መሆኗ ነበር።

    ከዚህም በኋላ በሶሬቅ ሸለቆ የነበረች ደሊላ የተባለች አንዲት ሴትን ወደደ።የፍልስጥኤማውያንም መኳንንት ወደ እርስዋ ወጥተው። እርሱን ሸንግለሽ በእርሱ ያለታላቅ ኃይል በምን እንደ ሆነ፥ እኛስ እርሱን ለማዋረድ እናስረው ዘንድ የምናሸንፈውበምን እንደ ሆነ እወቂ እኛም እያንዳንዳችን ሺህ አንድ መቶ ብር ሺህ አንድ መቶ ብርእንሰጥሻለን አሉአት። ደሊላም ሶምሶንን፦ ታላቅ ኃይልህ በምን እንደ ሆነ፥ እንድትዋረድስየምትታሰርበት ምን እንደ ሆነ፥ እባክህ፥ ንገረኝ አለችው።

    ደሊላም የልቡን ሁሉ እንደ ገለጠላት ባየች ጊዜ። የልቡን ሁሉ ገልጦልኛልና ይህን ጊዜደግሞ ኑ ብላ ላከችና የፍልስጥኤማውያንን መኳንንት ጠራች። የፍልስጥኤማውያንመኳንንትም ብሩን በእጃቸው ይዘው ወደ እርስዋ መጡ። እርስዋም በጕልበትዋ ላይአስተኛችው አንድ ሰውም ጠራች፥ እርሱም ሰባቱን የራሱን ጕንጕን ላጨው።ልታዋርደውም ጀመረች፥ ኃይሉም ከእርሱ ሄደ። እርስዋም፦ ሶምሶን ሆይ፥ፍልስጥኤማውያን መጡብህ አለችው። ከእንቅልፉም ነቅቶ። እወጣለሁ እንደወትሮውም ጊዜ አደርጋለሁ አለ። ነገር ግን እግዚአብሔር ከእርሱ እንደ ተለየውአላወቀም።

    መሣፍንት 16፡4-6፣18-20

    2. ይሁዳ አስመሳይ ነበር። ይሁዳ የኢየሱስ ክርስቶስ ታማኝ ደቀመዝሙር እንደሆነአስመስሏል። በመጨረሻም የተገለጠው አሳልፎ-ሰጪ፣ አታላይና ነፍሰ-ገዳይ በመሆኑነበር።

    ሰይጣንም ከአሥራ ሁለቱ ቍጥር አንዱ በነበረው የአስቆሮቱ በሚባለው በይሁዳ ገባ፤ሄዶም እንዴት አሳልፎ እንዲሰጣቸው ከካህናት አለቆችና ከመቅደስ አዛዦች ጋርተነጋገረ። እነርሱም ደስ አላቸው፥ ገንዘብም ሊሰጡት ተዋዋሉ። እሺም አለ፥ ሕዝብምበሌለበት አሳልፎ እንዲሰጣቸው ምቹ ጊዜ ይፈልግ ነበር።

    ከጸሎትም ተነሥቶ ወደ ደቀ መዛሙርቱ መጣና ከኀዘን የተነሣ ተኝተው ሲያገኛቸው።ስለ ምን ትተኛላችሁ? ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተነሥታችሁ ጸልዩ አላቸው። ገናም ሲናገርእነሆ፥ ሰዎች መጡ፤ ከአሥራ ሁለቱ አንዱም ይሁዳ የሚባለው ይቀድማቸው ነበር፥ሊስመውም ወደ ኢየሱስ ቀረበ።

    ኢየሱስ ግን፦ ይሁዳ ሆይ፥ በመሳም የሰውን ልጅ አሳልፈህ ትሰጣለህን? አለው። (የሉቃስ22፡3-6፣45-48 )

    3. አቤሴሎም አስመሳይ ነበር። አቤሴሎም ወንድሙን ለግብዣ ሲጠራው የወደደውአስመስሎ ነበር። በመጨረሻ ግን ግብዣው የሸፍጥ ነበር። አርሱ ግብዣ ብሎ የጠራውወንድሙን አምኖን ለመግደል ማዘናጊያ ነበር።

    አቤሴሎምም እኅቱን ትዕማርን ስላሳፈራት አምኖንን ጠልቶታልና አቤሴሎም አምኖንንክፉም ሆነ መልካምም አልተናገረውም።ከሁለት ዓመትም በኋላ አቤሴሎም በኤፍሬምአቅራቢያ ባለችው በቤላሶር በጎቹን አሸለተ አቤሴሎምም የንጉሡን ልጆች ሁሉ ጠራ።አቤሴሎምም ወደ ንጉሡ መጥቶ። እነሆ፥ ባሪያህ በጎቹን ያሸልታል ንጉሡና ሎሌዎቹከባሪያህ ጋር ይሂዱ አለው። ንጉሡም አቤሴሎምን፦ ልጄ ሆይ፥ እንከብድብሃለንና ሁላችንእንመጣ ዘንድ አይሆንም አለው። የግድም አለው፥ እርሱ ግን መረቀው እንጂ ለመሄድእንቢ አለ። አቤሴሎምም። አንተ እንቢ ካልህ ወንድሜ አምኖን ከእኛ ጋር እንዲሄድእለምንሃለሁ አለ። ንጉሡም። ከአንተ ጋር ለምን ይሄዳል? አለው። አቤሴሎምም የግድአለው፥ አምኖንንና የንጉሡንም ልጆች ሁሉ ከእርሱ ጋር ሰደደ። አቤሴሎምም እንደንጉሥ ግብዣ ያለ ግብዣ አደረገ አቤሴሎምም አገልጋዮቹን፦ አምኖን የወይን ጠጅጠጥቶ ልቡን ደስ ባለው ጊዜ እዩ። አምኖንን ግደሉ ባልኋችሁም ጊዜ ግደሉት፥ አትፍሩምያዘዝኋችሁም እኔ ነኝና በርቱ ጽኑም ብሎ አዘዛቸው።የአቤሴሎም አገልጋዮችአቤሴሎም እንዳዘዛቸው በአምኖን ላይ አደረጉበት። የንጉሡም ልጆች ሁሉ ተነሥተውበየበቅሎቻቸው ተቀምጠው ሸሹ። (2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 13፡22-29 )

    4. ኢያዔል አስመሳይ ነበረች። የከነዓንያውያን የጦር አለቃ የነበረውን ሲሣራን አታላውነበር። እንዳይፈራ በመንገር ወደ ዲንኳኑ ገብቶ እንዲያርፍ አድርጋው ነበር። በጭንቅላቱላይ የብረት ካስማ በመዶሻ በሸንቆር ኢያዔል ሲሣራን ገደለችው። እንደዚህ አሰቃቂድርጊት የሚያደርጉ ወንዶች እንኳን የሚገኙት በጥቂት ነው። ለስላሳ፣የምታጽናና፣ አታላይሴት ግን ነፍሰ-ገዳይ ነበረች። ይገርማል!

    በአሶር ንጉሥም በኢያቢስና በቄናዊው በሔቤር ቤት መካከል ሰላም ነበረና ሲሣራ በእግሩሸሽቶ ወደ ቄናዊው ወደ ሔቤር ሚስት ወደ ኢያዔል ድንኳን ደረሰ። ኢያዔልም ሲሣራንለመገናኘት ወጥታ። ግባ፥ ጌታዬ ሆይ፥ ወደ እኔ ግባ አትፍራ አለችው። ወደ እርስዋም ወደድንኳንዋ ገባ፥ በመጐናጸፊያዋም ሸፈነችው።እርሱም፦ ጠምቶኛልና እባክሽ የምጠጣውጥቂት ውኃ ስጭኝ አላት እርስዋም የወተቱን አቁማዳ ፈትታ አጠጣችው፥ ሸፈነችውም።

    እርሱም፦ ከድንኳኑ ደጃፍ ቁሚ ሰውም መጥቶ። በዚህ ሰው አለን? ብሎ ቢጠይቅሽአንቺ። የለም ትዪዋለሽ አላት። የሔቤርም ሚስት ኢያዔል የድንኳን ካስማ ወሰደች፥በእጅዋም መዶሻ ያዘች፥ ቀስ ብላም ወደ እርሱ ቀረበች በጆሮግንዱ ካስማውን ቸነከረችእርሱም ደክሞ እንቀላፍቶ ነበርና ካስማው ወደ መሬት ጠለቀ፥ እርሱም ሞተ።(መሣፍንት 4መሣፍንት 4፡17-21)

    5. ኩሲ አስመሳይ ነበር። ኩሲ ከአቢሴሎም ወገን እንደነበር አስመስሎ ነበር። መልካምመካሪ በመምሰል ለእያንዳንዱ ነጥብ ጥሩ ምክንያት ይሰጥ ነበር። ዋናው ነገር ግን ኩሲየሚሰራው ለንጉስ ዳዊት ነበር። ንጉስ ዳዊትን ከአቢሴሎም ፓላስ ውስጥ ሆኖ ለመረዳትነበር እዚያ የነበረው።

    ዳዊትም ለእግዚአብሔር ወደ ሰገደበት ወደ ተራራው ራስ በመጣ ጊዜ፥ አርካዊው ኩሲልብሱን ቀድዶ በራሱም ላይ ትቢያ ነስንሶ ሊገናኘው መጣ።

    ዳዊትም አለው። ከእኔ ጋር ብትመጣ ትከብደኛለህወደ ከተማ ግን ተመልሰህለአቤሴሎም። ንጉሥ ሆይ፥ ባሪያ እሆንሃለሁ አስቀድሞ ለአባትህ ባሪያ እንደ ነበርሁእንዲሁ አሁን ለአንተ ባሪያ እሆንሃለሁ ብትለው የአኪጦፌልን ምክር ከንቱታደርግልኛለህ። ካህናቱ ሳዶቅና አብያታርም በዚያ ከአንተ ጋር አይደሉምን? ከንጉሡቤትም የምትሰማውን ነገር ሁሉ ለካህናቱ ለሳዶቅና ለአብያታር ንገራቸው። (2ኘ መጽሐፈሳሙኤል 15፡32-35)

    የዳዊትም ወዳጅ አርካዊው ኩሲ ወደ አቤሴሎም በመጣ ጊዜ ኩሲ። ሺህ ዓመትያንግሥህ አለው።አቤሴሎምም ኩሲን፦ ስለ ወዳጅህ ያደረግኸው ቸርነት ይህ ነውን?ከወዳጅህ ጋር ያልሄድህ ስለምንድር ነው? አለው።

    ኩሲም አቤሴሎምን፦ እንዲህ አይደለም ከእግዚአብሔር ከዚህም ሕዝብ ከእስራኤልምሰዎች ሁሉ ለተመረጠው ለእርሱ እሆናለሁ ከእርሱም ጋር እቀመጣለሁ።

    ዳግምም የማገለግል ለማን ነው? በንጉሥ ልጅ ፊት አይደለምን? በአባትህ ፊትእንዳገለገልሁ እንዲሁ በአንተ ፊት እሆናለሁ አለው። አቤሴሎምም አኪጦፌልን፦ ምከሩምን እናድርግ? አለው። (2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 16፡16-20)

    6. የዲና ወንድሞች አስመሳዮች ነበሩ። ወንድሞቿም የሴኬምን ጥያቄ በማስመሰልተቀበሉ። እውነታው ግን እንዳላ ከተማ ውስጥ ያሉትን ለመግደል ነበር።

    ለያዕቆብ የወለደችለት የልያ ልጅ ዲናም የዚያን አገር ሴቶች ልጆችን ለማየት ወጣች።የአገሩ አለቃ የኤዊያዊ ሰው የኤሞር ልጅ ሴኬም አያት ወሰዳትም ከእርስዋም ጋር ተኛ፥አስነወራትም። ልቡናውም በያዕቆብ ልጅ በዲና ፍቅር ተነደፈ፥ ብላቴናይቱንም ወደዳት፥ልብዋንም ደስ በሚያሰኛት ነገር ተናገራት። ሴኬምም

    Enjoying the preview?
    Page 1 of 1