Discover millions of ebooks, audiobooks, and so much more with a free trial

Only $11.99/month after trial. Cancel anytime.

ይቅርታ ማድረግ አቀለለው
ይቅርታ ማድረግ አቀለለው
ይቅርታ ማድረግ አቀለለው
Ebook32 pages13 minutes

ይቅርታ ማድረግ አቀለለው

Rating: 0 out of 5 stars

()

Read preview

About this ebook

ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ ኃጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ፥ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት። እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም። (ማር.11:25-26) እነዚህን ሁለት ጥቅሶች ማድረግ ያንቀጠቅጥሃል? ከሆነ መፍተሄው እዚህ አለልህ።
በዚህ በጣም አስፈላጊ በሆነው መጽሐፍ ውስጥ በቀላሉ ይቅር ማለትን ትማራለህ፤ እንደዚሁም የሰማዩ አባትህን ይቅርታ ትጠግባለህ። በቀላሉ እና ከልብህ ይቅር ማለት እስክትችል ድረስ ይህ መጽሐፍ አብሮህ ይኑር።

Languageአማርኛ
Release dateOct 30, 2018
ISBN9781641357500
ይቅርታ ማድረግ አቀለለው
Author

Dag Heward-Mills

Bishop Dag Heward-Mills is a medical doctor by profession and the founder of the United Denominations Originating from the Lighthouse Group of Churches (UD-OLGC). The UD-OLGC comprises over three thousand churches pastored by seasoned ministers, groomed and trained in-house. Bishop Dag Heward-Mills oversees this charismatic group of denominations, which operates in over 90 different countries in Africa, Asia, Europe, the Caribbean, Australia, and North and South America. With a ministry spanning over thirty years, Dag Heward-Mills has authored several books with bestsellers including ‘The Art of Leadership’, ‘Loyalty and Disloyalty’, and ‘The Mega Church’. He is considered to be the largest publishing author in Africa, having had his books translated into over 52 languages with more than 40 million copies in print.

Related to ይቅርታ ማድረግ አቀለለው

Related ebooks

Reviews for ይቅርታ ማድረግ አቀለለው

Rating: 0 out of 5 stars
0 ratings

0 ratings0 reviews

What did you think?

Tap to rate

Review must be at least 10 words

    Book preview

    ይቅርታ ማድረግ አቀለለው - Dag Heward-Mills

    ምዕራፍ 1 (Chapter 1)

    የክርስቲያን ይቅርታ

    ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።

    መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ። እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።

    ኤፌሶን 4223132

    ዳግም ስንወለድ "አዲስ ሰው" ወይም  "አዲስ ፍጡር" እንደምንሆን መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል።

    አንድ ሰው ዶክተር ወይንም በጦር ሰራዊት ውስጥ አዛዥ ሲሆን እንዴት ዓይነት ጸባይ ሊኖረው እንደሚገባው ይነገረዋል። እንደዚሁም አዲስ ሰው ወይም ክርስቲያን ነኝ ከሚል ከማንኛውም ሰው የሆነ ዓይነት ሥርዓት እንዲኖረው ይጠበቅበታል።

    የአዲሱ ሰው የመጀመሪያው መለኪያው ይቅር ማለቱ ነው። አዲሱ ሰው ይቅርታ ሳያደርግ መኖር የለበትም።

    በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ መሰረት አዲሱ ሰው በዚህ ዓለም መርሆ ህይወቱን መመራት፣ ወይም መኖር የለበትም። በዚህ ዓለም ሰዎች በቀላሉ ይቅር አይሉም። አንድ ሰው ይቅር ባይል እና በቀል ለመውሰድ ቢፈልግ ይኽ የሚገርም አይደለም። ሆኖም ግን አዲስ ሰው ስትሆን እግዚአብሔር ይቅርታ እንድታደርግ ይጠብቅብሃል።

    በእርግጥም በክርስቲያን እና በማያምን ሰው መካከል ያለው ዓቢይ ልዩነት፣ ክርስቲያኑ ሰው ይቅርታ ለማድረግ እና የበደለውን ለመተው ችሎታው

    Enjoying the preview?
    Page 1 of 1