You are on page 1of 1

በመኪና አደጋ ለተጎዳ ሰው የመጀመሪያ እርዳታ እንዴት ልስጥ?

ተጎጂው አንገቱ አካባቢሳይነካ ወይም ሲነካ ህመም ሲኖረው ወይም ጤናማ


ሰው ከሚኖርው የጭንቅላት እና የአንገት አቀማመጥ የተለየ ሲሆን

1. የተጎጂው አንገት እንዳይንቀሳቀስ በእጅ ይደገፉ


2. የተጎጂው አንገት እና ጀርባ ቀጥ አድርገው በጠንካራ ቦርድ
ያጓጓዙ
3. አንደኛው እጅ ወይም እግር ከሆነ የተጎዳው ተጎጂውን
እንደተቀመጠ ያንቀሳቅሱ

የልብ እና ሳንባ ማገገሚያ (CPR)


1. የተጎጂው የአየር ቧንቧላይ ችግር አለመኖሩን ማረጋገጥ
2. ተጎጂው በትክክለኛ የአተነፋፈስ ሁኔታ እየተነፈሰ መሆኑን
ማረጋገጥ
3. የተጎጂው አተነፋፈስ ላይ ችግር ካለ አፍን ከተጎጂው አፍላይ
የአጥንት ስብራት የደረሰበት
ገጥሞ ትንፋሽ መስጠት
4. ሰውየውን በጀርባ አስተኝተው ደረትን የእጆውን መዳፍ
ሰው ቢያጋጥሞትስ?
በማስቀመጥ የተጎጂውን ደረት በደቂቃ ለመቶ ያህል ጊዜ ይጫኑ

ተጎጂው ደም እየፈሰሰው ነው!


እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ  የስብራቱን ቦታ ባለበት
1. ደም የሚፈስበተን የተጎዳ ክፍል ማሰር በማሰር ወደ አቅራቢያዎ
2. ደም የሚፈስበትን የአካልክፍል ተጭኖ ወደሚገኝ ጤና ጣቢያ
መያዝ እና መሸፈን ይውሰዱ..
3. ደም የሚፈስበትን የአካል ክፍል ወደላይ
ቀና አድርጎ መያዝ

እርዳታ ሲሰጡ ለእርዳታ


መደወል አይርሱ!
ቅዱስ ፓውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ
አቤት ሆስፒታል

You might also like